Get Mystery Box with random crypto!

ጽድቃችን በምን? በሮሜ 4:25 ላይ ኢየሱስ እኛን ስለ ማጽደቅ ከሞት እንደተነሳ የእግዚአብሔር | Christ Exalting Channel

ጽድቃችን በምን?
በሮሜ 4:25 ላይ ኢየሱስ እኛን ስለ ማጽደቅ ከሞት እንደተነሳ የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል።

" ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታንችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው።
(ወደ ሮሜ ሰዎች 4:24-25)

ሮሜ 5:9 ላይ እኛ የጸደቅነው በኢየሱስ ክርስቶስ ደም እንደ ሆነ የእግዚአብሔር ቃል ይነግረናል።

" ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 5:9)

ታዲያ የጸደቅነው ኢየሱስ ከሞት በመነሳቱ ነው ወይስ በደሙ ነው?
በእርግጥ ይሄ ሁለቱ ሀሳብ ይጋጫሉን?
የማይጋጩ ገለጻዎች ከሆኑ እንዴት እናስታርቃቸዋለን?