Get Mystery Box with random crypto!

በሕይወት ውስጥ ትልቁ ነጥብ ሕይወትን ለምን ያህል ጊዜ ኖርከው?ሳይሆን እንዴት ኖርከው?ነው፡ -መኖ | (✍ GOSPEL TALK ✍)

በሕይወት ውስጥ ትልቁ ነጥብ
ሕይወትን ለምን ያህል ጊዜ
ኖርከው?ሳይሆን እንዴት
ኖርከው?ነው፡
-መኖር ከተባለማ ማቱሳላም ኖሯል ግን አንድ ደና ነገር አልሰራም እኔ እስክውማውቀው ልክ እንደሱም ደሞ ኢየሱስም, ጳውሎስ, ሙሴ,.... ኖረዋል ልዩነቱ ምን ያህል ዘመን ኖርክ ሳይሆን እንዴት ኖርከው ነው ስለዚህ ቆም ብለህ አስብ ተራ ሕይወት እየኖርክ እንዳልሆነ አረጋግጥ ለሌሎች መኖር ጀምር ከራስህ እና ከጌታ ቀጥሎ ያኔ ነው ተፅኖ መፍጠር ምችለው
-ትላንትናህን አትድገም አዲስ ነገር ለማድረግ ተፍቸርቸር ያኔ ጌታ ባንተ ሊሰራ ሲወድ ከልካይ አይኖርበትም ሁሌም የምታስበውን ሃሳብ ድጋሚ አስብበት ምናልባት አንድ ልክ ያልሆነ ነገር ታገኛለህ ስለዚህ ኢየሱስ ለኛ ሲል ኖሮ እንደሞተ አንተም አንተም ከራስህ በተጨማሪ ለሌሎች መኖርን ተማር ያኔ እመነኝ የሆነ ያህል ተፅኖ ትፈጥራለህ

ወዳቹሃለው
@gospel_talk
Am back