Get Mystery Box with random crypto!

#የአብክመ የአሰሪና ሰራተኛ ባለስልጣን ● የችሎት ፀሃፊ ▹ዲፕሎማ በሴክረታሪያል ሳይን | Google Jobs

#የአብክመ የአሰሪና ሰራተኛ ባለስልጣን
● የችሎት ፀሃፊ
▹ዲፕሎማ በሴክረታሪያል ሳይንስ፣
ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም ተዛማጅ ሙያ
▹ 4 ዓመት የስራ ልምድ
▹ የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ
▹ የስራ ቦታ : ባህርዳር
▹ የምዝገባ ጊዜ : እስከ 02-02-2015

#የባህርዳር ከተማ ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ
● ፀሀፊ
▹ዲፕሎማ በሴክረታሪያል ሳይንስ፣
ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም ተዛማጅ ሙያ
▹ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▹ የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ
▹ የስራ ቦታ : ባህርዳር
▹ የምዝገባ ጊዜ : እስከ 07-02-2015

የስራ ዝርዝራቸውን Comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinethiopia