Get Mystery Box with random crypto!

#አባይ ህትመት ማህበር ● የህትመት ማሽን ረዳት ▹10ኛ ክፍልና ከዛ በላይ ▹ | Google Jobs

#አባይ ህትመት ማህበር
● የህትመት ማሽን ረዳት
▹10ኛ ክፍልና ከዛ በላይ
▹ 2 ዓመት በህትመት ማሽኖች ላይ
የስራ ልምድ ያለው
▹ የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ
▹ ብዛት : 2
▹ ደሞዝ : 4,087 ብር
▹ የስራ ቦታ : ባህርዳር
▹ የምዝገባ ጊዜ : እስከ 03-02-2015

#ገ/ሚካኤል ካቶሊክ ት/ቤት
● የማርኬቲንግ/ኢኮኖሚክስ መምህር
▹ዲግሪ በማርኬቲንግ ወይም ኢኮኖሚክስ
▹ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▹ CGPA : 2.5 ና ከዛ በላይ
▹ የቅጥር ሁኔታ: ኮንትራት
▹ የስራ ቦታ : ባህርዳር
▹ የምዝገባ ጊዜ : እስከ 02-02-2015

የስራ ዝርዝራቸውን Comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinethiopia