Get Mystery Box with random crypto!

#ሹምአቦ የመንግስት አካዳሚ በ 0 ዓመት ልምድ ● ረዳት መምህር ▹ በመምህራን ማሰልጠኛ | Google Jobs

#ሹምአቦ የመንግስት አካዳሚ በ 0 ዓመት ልምድ
● ረዳት መምህር
▹ በመምህራን ማሰልጠኛ ተቋም
በዲፕሎማ/ በሰርትፍኬት/ የተመረቀች
▹ ብዛት : 2 ሰው
▹ የቅጥር ሁኔታ: ኮንትራት
▹ የስራ ቦታ : ባህርዳር
▹ የምዝገባው ጊዜ : እስከ 01-02-2015

#ጣና ሀይቅ አሳ አስጋሪዎች ማህበር በ 0 ዓመት
● ጥበቃ
▹ 10ኛ ክፍልና ከዛ በላይ
▹ የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ
▹ የስራ ቦታ : ባህርዳር
▹ የምዝገባው ጊዜ : እስከ 30-01-2015

#ራማ ኮንስትራክሽን
● የቀን ሰራተኛ
▹ ብዛት : 10 ሰው
▹ የስራ ቦታ : ባህርዳር
▹ የምዝገባው ጊዜ : እስከ 01-02-2015

የስራ ዝርዝራቸውን Comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinethiopia