Get Mystery Box with random crypto!

Google Jobs

የቴሌግራም ቻናል አርማ googlejobsinamhara — Google Jobs G
የቴሌግራም ቻናል አርማ googlejobsinamhara — Google Jobs
የሰርጥ አድራሻ: @googlejobsinamhara
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 28.95K
የሰርጥ መግለጫ

✅ በአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ትብብር አማካኝነት የተዘጋጀ ቻናል ሲሆን በአማራ ክልል ውስጥ የሚወጡ ሁሉም የስራ ማስታወቂያዎች ከዚህ ቻናል ላይ ይገኛሉ!
▹ የስራ ማስታወቂያዎችን ወደ እኛ ለመላክ
👉 @Goglejobs1
▹ እኛን ለማግኘት 👉 @goglejobscomment

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 16

2023-03-24 20:48:01 #Vacancy  
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. አብክመ አካባቢና ደን ጥበቃ
#ፀሃፊ
  ▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
  ▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 23-07-2015

2. አማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት
#ተባባሪ_ተመራማሪ
  ▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
  ▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21-07-2015

3. መከላከያ ኮንስትራክሽን
#ሲቪል_መሃንዲስ
  ▸ 6 ዓመት የስራ ልምድ
  ▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19-07-2015

4. ሙሉአለም የባህል ማዕከል
#የኪቦርድ_መሳሪያ_ተጫዋች
  ▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
  ▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22-07-2015

5. ቾይዝ ውሃ ፋብሪካ
#ረዳት_ኦፕሬተር
  ▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
  ▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19-00-2015

6. በዓታ ለማርያም አካዳሚ
#ርዕሰ_መምህር
  ▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
  ▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 10-07-2015

7. መርከብ ማህበራት ዩኒየን
#የመጋዘን_ሰራተኛ
  ▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
  ▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21-07-2015

8. የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፕሬሽን
#የኮሚሽን_ስራ
  ▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
  ▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 17-07-2015
           --------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
3.7K viewsedited  17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 22:06:38 ልህቀት ዲዛይንና ቁጥጥር

● የስራ መደብ: ቀያሽ ባለሙያ
▸ በቅየሳ ወይም ተዛማጅ ሙያ ዲግሪ/ዲፕሎማ የተመረቀ/ች
▸ የስራ ልምድ: ለዲግሪ 2 ዓመት ወይም ለዲፕሎማ 6 ዓመት

● ደምወዝ: 7,190 ብር
● ብዛት: 8
● የቅጥር ሁኔታ: ኮንትራት
● የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21-07-2015

▸ ስልክ: 0582180638
የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
3.5K views19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 21:43:01 #Vacancy
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. ጣና ክ/ከተማ
#ዳታ_ቫሊዴሽን_ባለሙያ
▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 20-07-2015

2. ራማ ኮንስትራክሽን
#ነርስ
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 20-07-2015

3. እሸት አካዳሚ
#የፊዚክስ_መምህር
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
#የባዮሎጂ_መምህር
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
#የስነውበት_መምህር
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18-07-2015

4. ጅግዳን ኮሌጅ
#የሴክሬታሪያ_መምህር
▸ ልምድ ያለው ይመረጣል
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19-07-2015

5. ማስተር ቴክ ትሬዲንግ
#ፀሃፊ
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 16-00-2015

6. ብሉ ናይል ሪዞርት
#የሽያጭ_ባለሙያ
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
#የፀጥታ_ሰራተኛ
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
#አስተናጋጅ
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 20-07-2015

--------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
3.9K viewsedited  18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 21:05:17 ልዕለሰብ ትሬዲንግ

#1_የሰው_ሃብት_አስተዳደር
▸ በዲግሪ ሙያ በማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ ሙያ የተመረቀ/ች
▸ የስራ ልምድ: 3 ዓመት
▸ ደምወዝ: 12,805 ብር
▸ ብዛት: 3

#2_ጉዳይ_አስፈጻሚ
▸ በዲግሪ/ዲፕሎማ በማንኛውም ሙያ የተመረቀ/ች
▸ የስራ ልምድ: 2 ዓመት
▸ ደምወዝ: 7,507 ብር
▸ ብዛት: 3

#3_የሽያጭ_ባለሙያ
▸ በዲግሪ ሙያ በማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ ሙያ የተመረቀ/ች
▸ የስራ ልምድ: 2 ዓመት
▸ ደምወዝ: በስምምነት
▸ ብዛት: 5

#4_ቱዪብ_ሚል_ኦፕሬተር
▸ በዲግሪ/ዲፕሎማ በማንኛውም ሙያ የተመረቀ/ች
▸ የስራ ልምድ: 2 ዓመት
▸ ደምወዝ: በስምምነት
▸ ብዛት: 4

#5_ክሬን_ኦፕሬተር
▸ የስራ ልምድ: 2 ዓመት
▸ ደምወዝ: 8,977 ብር
▸ ብዛት: 5

ለሁሉም የስራ መደቦች
● የስራ ቦታ: ባህርዳር
● የምዝገባ ጊዜ: እስከ 15-07-2015
● ስልክ: 0911302112
የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
      ----------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
4.5K viewsedited  18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 20:24:41 #Vacancy
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. አመልድ
#አካውንታንት
▸ 5 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 20-07-2015

2. መከላከያ ኮንስትራክሽን
#ሳይት_መሃንዲስ
▸ 8 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 20-07-2015

3. ቋሪት አግሮ ኢንዱስትሪ
#ፀሃፊ
▸ 5 ዓመት የስራ ልምድ
#ጠቅላላ_አገልግሎት
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 17-07-2015

4. ዲላሎ ሆቴል
#ሪሴፕሽን
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19-07-2015

5. ንጋት ተስፋ ት/ቤት
#የስነጥበብ_መምህር
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 16-00-2015

6. አማራ ህንፃ ስራዎች
#ሳይት_መሃንዲስ
▸ 5 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19-07-2015

7. ቴዲ አሽከርካሪዎች
#ፀሃፊ
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18-07-2015

8. መስኮ የዱቄት ማቀነባበሪያ
#ሂሳብ_ሰራተኛ
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18-07-2015
--------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
8.6K viewsedited  17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 22:54:14 ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

#በ_0_ዓመት እና በስራ ልምድ ከ60 በላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!

1. ነርስ ፕሮፌሽናል
2. ሜዲካል ላብራቶሪ ቴክኖሎጂ
3. ሜዲካል ፓራሳይቶሎጅ
4. ክሊኒካል ኬሚስትሪ ፕሮፈሽናል
5. ሜዲካል ማይክሮባዮሎጂ
6. ሜዲካል ሄማቶሎጂ
7. ሜዲካል ራድዮሎጂ ቴክኖሎጂ

የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21-07-2015
የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
1.3K views19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 21:28:22 ከ 10 በላይ የስራ ማስታወቂያዎች ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
3.2K views18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 09:28:30 World Vision Ethiopia  #NGO Vacancy

● Position: Livelihood Project Officer

● Qualification:
BSc/MSc in in Natural Resource Management, Agricultural Economics, Agricultural engineering, Forestry, Development studies.

● Experience: Technical skills and experience
● Duration: Fixed term

● Deadline: 22-07-2015 E.C
● Place of work: Addis Zemen -S.Gondar

የስራውን ዝርዝር መረጃ ለማየትና ለስራው ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ!
               
  https://bit.ly/3lnqQ9b
      ---------------------------------


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
7.6K views06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 20:49:18 አድማሱ የህክምና መ/አከፋፋይ በ 0 ዓመት

#1_ፋርማሲስት
▸ የስራ ልምድ: 0 ዓመት
▸ ደምወዝ: 5,000 ብር

#2_የጉልበት_ሰራተኛ
▸ ደምወዝ: 3,000 ብር
▸ ብዛት : 2

ለሁሉም የስራ መደቦች
● የስራ ቦታ: ባህርዳር
● የምዝገባ ጊዜ: እስከ 13-07-2015
● ስልክ: 0918782455
የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
          ----------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
8.5K views17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 19:46:43 ህብረት ባንክ በ 0 ዓመት

● Position: Junior CSO

● Qualification:
BA degree in Accounting, Management, Marketing, Economics or related
Year of Graduation: 2022
CGPA : 3.25 and above

● Experience: 0 year  
● Place of work: Ambagiorgis branch
● Deadline: 15-07-2015 E.C
የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
8.6K views16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ