Get Mystery Box with random crypto!

Google Jobs

የቴሌግራም ቻናል አርማ googlejobsinamhara — Google Jobs G
የቴሌግራም ቻናል አርማ googlejobsinamhara — Google Jobs
የሰርጥ አድራሻ: @googlejobsinamhara
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 28.95K
የሰርጥ መግለጫ

✅ በአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ትብብር አማካኝነት የተዘጋጀ ቻናል ሲሆን በአማራ ክልል ውስጥ የሚወጡ ሁሉም የስራ ማስታወቂያዎች ከዚህ ቻናል ላይ ይገኛሉ!
▹ የስራ ማስታወቂያዎችን ወደ እኛ ለመላክ
👉 @Goglejobs1
▹ እኛን ለማግኘት 👉 @goglejobscomment

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 15

2023-03-28 21:21:02 CARE NGO Vacancy በ 0 ዓመት

#1_Emergency_WASH_Intern
▸ Degree in Hydraulic/Water Engineering, Environmental Health
Experience: 0 year
Salary: 11,500 birr

#2_WASH_Intern
▸ Degree in Sociology, Social work, Agronomy, Water Engineering or related
Experience: 0 year
Salary: 11,500 birr
▸ Required number: 6

#3_HR_Intern
▸ Degree in Management, Economics, Logistic, or related
Experience: 0 year
Salary: 11,500 birr
▸ Required number: 3

ለሁሉም የስራ መደቦች
● ፆታ: ሴት
● የቅጥር ሁኔታ: ኮንትራት
● ውጤት: 3.00 እና ከዛ በላይ
● የምዝገባ ጊዜ: እስከ 23-07-2015
● የምርቃት ዓመት: 2013,2014,2015
የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
      -------------------------


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
3.5K viewsedited  18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 20:55:24 #Vacancy
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. ኒው ጀነሬሽን
#ፀሃፊ
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 26-07-2015

2. የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ
#የሰብል_ቁጥጥር_ባለሙያ
▸ 6 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 27-07-2015

3. ፓልም ፓላስ ሆቴል
#የምግብ_ቁጥጥር_ባለሙያ
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 26-07-2015

4. ምግባረ ሰናይ ህፃናት ድርጅት
#ጀንደር_ኦፊሰር
▸ 3 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 23-07-2015

5. አቤል ጅልባ ስራ ድርጅት
#መካኒክ
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24-07-2015

6. መካነ ሰላም ት/ቤት
#የእንግሊዝኛ_መምህር
▸ ያለው ይመረጣል
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22-07-2015

7. ኤምኤችኤን አማካሪ
#የጂኦሎጂ_ባለሙያ
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24-07-2015

8. አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት
#የሂሳብ_መምህር
▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 25-07-2015

9. ደሳለኝ እና ጓደኞቻቸው
#የሂሳብ_ባለሙያ
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22-07-2015
--------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
3.9K views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 17:33:48 ሃብታም የጥርስ ህክምና በ 0 ዓመት

#1_ነርስ
▸ በነርሲንግ ሙያ ዲፕሎማ/ዲግሪ
▸ የስራ ልምድ: 0 ዓመት

#2_ገንዘብ_ያዥ
▸ ዲግሪ/ዲፕሎማ በአካውንቲንግ
▸ የስራ ልምድ: 0 ዓመት

ለሁሉም የስራ መደቦች
● የስራ ቦታ: ባህርዳር
● የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22-07-2015
● ስልክ: 0987848787
የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
      ----------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
5.4K views14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 17:16:49 #Vacancy
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. 7ኛ ቀን አድቬንቲስት ት/ቤት
#እንግሊዝኛ_መምህር
▸ ብዛት: 2
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21-07-2015

2. ጣና የእንስሳት ህክምና
#የቴክኒክ_ሃላፊ
▸ ብዛት: 4
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22-07-2015

3. እናኑ የፒፒ ከረጢት ማምረቻ
#ጀማሪ_ፕሪንት_ኦፕሬተር
▸ ብዛት: 4
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
#ሲኔር_ፕሪንት_ኦፕሬተር
▸ ብዛት: 3
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
#ፕሪንት_ኦፕሬተር
▸ ብዛት: 4
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22-07-2015

4. ራማ ኢንጂነር
#ስትራክቸር_ኢንጅነር
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21-07-2015

5. ኤችአይቪ ፖዘቲቭ በጎ አድራጎት
#Health_Coordinator
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22-07-2015

6. ዶች ሆህሸለ ሜድስን ኮሌጅ
#የፋይናንስ_ክፍል_ሃላፊ
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22-07-2015

7. ኢትዮ ኢንተርናሽናል ት/ቤት
#እንግሊዝኛ_መምህር
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21-07-2015

8. አማራ ውሃ ስራዎች
#የኮንስትራክሽን_ቴክኒሻን
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21-07-2015

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ
@Goglejobs1
--------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
5.5K viewsedited  14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 09:55:58 ፋና በር ኮሌጅ በ 0 ዓመት

● Position: Pharmacy Assistant

● Qualification:
Degree/Diploma in Pharmacy and
Level 3 and 4 COC Certificate

● Experience: 0 year  
● Required number: 2
● Deadline: 22-07-2015 E.C
● Place of work: Bahirdar

Tel: 0588304373
የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
7.6K views06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 22:08:43 አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በ 0 ዓመት

በተለያዩ ዲፓርትመንት
▸ Business fields
▸ Computer science
▸ Computer Engineering
▸ Electrical Engineering
▸ Journalism
▸ Language
▸ Editing
▸ and related

''ለመመዝገብ''
ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ

https://bit.ly/3FVPiFo

የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
      ----------------------


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
4.5K viewsedited  19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 18:43:46 መርጦለ ማርያም ቴክኒክና ሙያ በ 0 ዓመት

● Position: Assistant Teacher

● Qualification:
BSc degree in Computer science, Computer Engineering, Software Engineering, or related fields.

● Experience: 0 year  
● Salary: 7,071 birr
● Employment type: Permanent
● Deadline: 20-07-2015 E.C
● Place of work: Mertolemariam (East Gojam)

▸ ስልክ: 0586660501
የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
      ----------------------
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ @Goglejobs1

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
9.0K views15:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 10:48:07
ጎግል ጆብስ ከባህርዳር ከተማ በተጨማሪ አማራ ክልል ውስጥ ባሉ ዞኖች የሚወጡ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ለማካተት የተለያዩ ስራዎችን እየሰራን እንገኛለን። እናም ይህንን ስራ ለመጨረስና የሰው ሃይል ለማደራጀት የተወሰነ ጊዜ ስለሚወስድ

በእናንተ በኩል በተለያዩ የአማራ ክልል ዞኖችና ወረዳዎች የምትኖሩ ግለሰቦች ሆነ ድርጅቶች በአካባቢያችሁ የሚወጡ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ወደ እኛ ብትልኩልን እና በእኛ በኩል ፖስት ቢድረግ በቀላሉ ከተለያየ ቦታ ሆናችሁ መረጃዎችን የምትለዋወጡበት  መንገድ ይፈጠራል።

ማስታወቂያዎችን ለመላክ ይህንን አድራሻ  ይጠቀሙ።
            
@Goglejobs1                   

Telegram: https://t.me/googlejobsinamhara
9.7K views07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 08:18:37 World Vision Ethiopia 

● Position: Supply Chain Administrator

● Qualification:
BA/Bsc Degree in supply Chain Management, Business Administration Management or related fields.

● Experience: 3 years
● Duration: Fixed term

● Deadline: 26-07-2015 E.C
● Place of work: kombolcha

የስራውን ዝርዝር መረጃ ለማየትና ለስራው ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ!
               
  https://bit.ly/3K48ZMT
      ---------------------------------


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
6.3K views05:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 21:27:32 የኬርኬር ጅረት የበጎ አድራጎት ድርጅት በ 0 ዓመት

#1_የንብረት_ባለሙያ
▸  በማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም ተዛማጅ ሙያ
▸ የስራ ልምድ: 0 ዓመት
▸ ደምወዝ: 5,127 ብር

#2_የሽያጭ_ባለሙያ
▸  በማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ሎጅስቲክ ወይም ተዛማጅ ሙያ
▸ የስራ ልምድ: 0 ዓመት
▸ ደምወዝ: 5,127 ብር

#3_የማህበረሰብ_ጥናት_ባለሙያ
▸  ሶሾወለጅ፣ ሶሻልወርክ ወይም ተዛማጅ ሙያ
▸ የስራ ልምድ: 0 ዓመት
▸ ደምወዝ: 5,127 ብር

ለሁሉም የስራ መደቦች
● የስራ ቦታ: ባህርዳር
● የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
● የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19-07-2015
● ስልክ: 0902568812
የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
      ----------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
3.0K views18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ