ልህቀት ዲዛይንና ቁጥጥር ● የስራ መደብ: ቀያሽ ባለሙያ ▸ በቅየሳ ወይም ተዛማጅ ሙያ ዲግሪ/ዲፕሎማ የተመረቀ/ች ▸ የስራ ልምድ: ለዲግሪ 2 ዓመት ወይም ለዲፕሎማ 6 ዓመት ● ደምወዝ: 7,190 ብር ● ብዛት: 8 ● የቅጥር ሁኔታ: ኮንትራት ● የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21-07-2015 ▸ ስልክ: 0582180638 የስራ ዝርዝሩን Comment ላይ ይመልከቱ! አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!! https://t.me/googlejobsinamhara 3.5K views19:06