Get Mystery Box with random crypto!

ጎዳና ተዳዳሪዎችን ለጉባኤ ማሟያነት ያስገባው ፓርቲ ለኢትዮጵያ ነፃነት ፓርቲ የጉባኤ ተሳታፊዎ | 💯

ጎዳና ተዳዳሪዎችን ለጉባኤ ማሟያነት ያስገባው ፓርቲ

ለኢትዮጵያ ነፃነት ፓርቲ የጉባኤ ተሳታፊዎች ቁጥር አልሞላለት ሲል የጎዳና ተዳዳሪዎችን ጉባኤው ውስጥ እንዳስገባ በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ እጅ ከፈንጅ ተይዟል
በዚሁ ምክኒያት ፓርቲው መታገዱን ምርጫ ቦርድ ገልፆል
ኦሮቶዶክስ ሀገር ናት
https://t.me/Goodnessprevails_ETH
https://www.facebook.com/Goodnessprevails.ETH
https://vm.tiktok.com/ZMLv338SY/
“በልቤ ደስታን ጨመርህ፤ ከስንዴ ፍሬና ከወይን ከዘይትም ይልቅ በዛ።”
— መዝሙር 4፥7