Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ! ወልድያ አሁንም ዝር ያለ የለም። ጀግኖቹ የሚያስጠጉ አልሆነም። ቃሊም በወገን ጦር ስር ነ | Amhara today

መረጃ!

ወልድያ አሁንም ዝር ያለ የለም። ጀግኖቹ የሚያስጠጉ አልሆነም። ቃሊም በወገን ጦር ስር ነው። ከሮቢት ወደ ቃሊም በሚወስደው መስመር የሚገኘው የራያ ቆቦ ወረዳ ትልቁ ተራራ በላጎ በወገን ጦር ስር ነው።

የወርቄ ጀግኖች እና የመከላከያ ሰራዊት ወደ ወርቄ ለማጥቃት የሄደውን ወራሪ ሀይል ቀጥቅጠው መልሰዋል። ባለፈው ዓመት ወራሪው ደብረ ሲና ሲደርስ ፈፅሞ ያልረገጠው አካባቢ ወርቄ ነው። ድል ማድረግ ያቃተው ወራሪው ሀይል የወርቄዋን አጋምሳ መንደርን በከባድ መሳሪያ መደብደቡ የሚታወስ ነው።

ዛሬም ወርቄ በጀግኖች ልጆቿ እና በመከላለያ ሰራዊት ትግል ወራሪን ድል አድርገዋል።

የቪዲዮ መረጃ ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!