Get Mystery Box with random crypto!

ምክንያት መደርደር አያድንም መከላከያ ሸሸ ምናምን ብትል ከመወረር አትድንም ካስታወስክ ደ | Amhara today

ምክንያት መደርደር አያድንም


መከላከያ ሸሸ ምናምን ብትል ከመወረር አትድንም ካስታወስክ ደባርቅ ላይም መከላከያ ሸሽቶ ዳባት ደርሶ በነበረበት ወቅት ህዝብ ቤቴን ጥየ አልፈናቀልም እንቢ በማለቱ ከተማዋን ከመወረር አድኗል ።
ወዳጄ ስልታዊ ማፈግፈግ ምናምን እየተባለ ዳግም ስንት ሰዉ ይዉደቅ ??

ብቸኛዉ መፍትሔ የለፋህበትን ሊዘርፍ እንደ አንበጣ መንጋ የመጣውን ወራሪ አንተም በህዝባዊ ማዕበል ምላሽ መስጠት ነዉ !!

የግንባር ላዬ እርምጃዎች የተወሰደባቸው ምስሎች በቴሌግራም ይመልከቱ


https://t.me/gondartime