ስለ ገንዘቡ ምንጭ… ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ليأتينَّ على الناس زمان ، لا يُبالي المرءُ بما أخذ المال : أمِنْ حلالٍ أم من حرام﴾ “አንድ ሰው ገንዘቡን ከሐላል ነው ወይስ ከሐራም የሚያመጣው የሚለው ደንታ የማይኖርበት ጊዜ በርግጠኝነት በሰዎች ላይ ይመጣል።” ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 2083 386 views03:29