Get Mystery Box with random crypto!

ዱንያ ላይ እያላችሁ የቀብርን ህይወት በከፊልም ቢሆን ከሚያስታውሱ ቦታዎች መካከል MRI የሚባለው | ወርቃማ ንግግሮች

ዱንያ ላይ እያላችሁ የቀብርን ህይወት በከፊልም ቢሆን ከሚያስታውሱ ቦታዎች መካከል MRI የሚባለው ክፍል ነው። የዲስክ ህመምተኞች የጀርባ አጥንታቸውን ለመታየት ምንም ሳይንቀሳቀሱ ከ20ደቂቃ በላይ እዚህች ጠባብ ክፍል ውስጥ በጀርባቸው ይተኛሉ። እዚ ቦታ ስትገቡ አሏህ በናንተ ላይ የዋለውን የዓፍያ ፀጋ ታመሰግናላችሁ .. የደረሰበት ያውቀዋል ..
አሏህን አመስግኑ