Get Mystery Box with random crypto!

የተቀመጥኩበት የዛፍ ቅርንጫፍ ከተሰበረ ፣ የያዝኩት ገመድ ከተበጠሰ በቃ ምንም ተስፋ የለኝም አትበ | ወርቃማ ንግግሮች

የተቀመጥኩበት የዛፍ ቅርንጫፍ ከተሰበረ ፣ የያዝኩት ገመድ ከተበጠሰ በቃ ምንም ተስፋ የለኝም አትበል። ራስህን ሙሉ በሙሉ ጥለህ ሰዉን አትደገፍ። ቅርንጫፉ ቢሰበር ከአላህ በታች በክንፍህ ተማመን። ገመዱ ቢበጠስ አሁንም አላህን አጥብቀህ ያዝ።
የምትጠብቀው ሥራ፣ የምታልመው ትዳር፣ የምትጓጓለት መልካም ዜና ጫፍ ደርሶ ቢሰናከል  እንዳትሰበር ካሁኑ ጠንከር !!።
ዱንያ በድንገተኛ ትዕይንቶች የተሞላች ናትና ለሁሉም ዓይነት ሁነት መዘጋጀት መልካም  ነው።

መሳአል ኸይር

Abx