አንድ ፓትርያርክ አንድ ሲኖዶስ አንዲት ቤተ ክርስቲያን!!!!! . . ከአንዱ ቅዱስ ሲኖዶስ ጋር ነን!..... ሁለት ሲኖዶስ የለንም። አንድ መንፈስ ቅዱስ የሚመራው አንድ ቅዱስ ሲኖዶስ!!. ከጥንት ጀምሮ ያልተለየን የአባቶቻችን አምላክ አሁንም እንደ ቸርነቱ ተመልክቶ ረድኤቱን አያርቅብን!! 2.0K views22:31