Get Mystery Box with random crypto!

ልብህ ነው እግርማ ታዛዢ ነዉ..ከላከዉ ሚደርስዉ እግርህን ላሰርዉ.....ልብህን ጠይቀዉ እንዳደርስ | የስንኝ ቋጠሮ

ልብህ ነው
እግርማ ታዛዢ ነዉ..ከላከዉ ሚደርስዉ
እግርህን ላሰርዉ.....ልብህን ጠይቀዉ
እንዳደርስ ላርገህ...... ተራራውን መስሎ
ሳትይዝ ያሳጣህ........ በፍራት ጠቅልሎ
le comment @Amen122119 @gitmv