Get Mystery Box with random crypto!

አመሏን አውቃለሁ ሰው አልምዳ አታውቅም ተረተረት እጂ ሀሳብ ህልም የላትም ስለወደፊቷ ትንሽ ብትረ | የስንኝ ቋጠሮ

አመሏን አውቃለሁ ሰው አልምዳ አታውቅም
ተረተረት እጂ ሀሳብ ህልም የላትም
ስለወደፊቷ ትንሽ ብትረዳ፣
ተስፋ ቢኖራትም
አላሚዋን ጥላ ህልመኛዋን ጥላ ፣
የትም አትሄድም @gitmv
@hashuya