Get Mystery Box with random crypto!

ሆነ ሰበር ዜና ፈጣሪ ፈልጎት : ዛፉማ ሲፈጠር ሰው ሊጠቀምበት : ለግልጋሎት ነበር የሰውን ሞት | የስንኝ ቋጠሮ

ሆነ ሰበር ዜና
ፈጣሪ ፈልጎት : ዛፉማ ሲፈጠር
ሰው ሊጠቀምበት : ለግልጋሎት ነበር
የሰውን ሞት ረሳን : ዛሬ ያ ቀረና
ዛፍን መትከልና መቁረጥ : ሆነ ሰበር ዜና
@gitimv