Get Mystery Box with random crypto!

ወዬው..ለአንተ         '         '          ' ለአንተው አይነቱ ልብ ፥ከፍቅር ማ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ወዬው..ለአንተ
        '
        '
         '
ለአንተው አይነቱ ልብ ፥ከፍቅር ማይገኝ፣
እኔ ጲላጦሱ የጌታው ጌታው ነኝ፣
በጆክ ያዥ ልሹምህ ፥ዝቅ ብለህ አስታጥበኝ
      '
       '
ጆክ ለያዝከው....

ውሃ ከንፁህ ደም  ፥ ከቶስ መች ይበልጣል፣
በንፁህ ነፍስ ላይ
መከራ ያጠበ ፥ለርሱ ቀን ይመጣል፣
እውነት ፥በፍርድ 'ለት
አንገት ቀና ብሎ ገፁ ይገለጣል ፣
ወዬው፥ የዛን እለት
የታጠበም አይደል ፥ጆክ ያዢም ይቀጣል፣
____
ግዕዝ ሙላት
@geez_mulat