Get Mystery Box with random crypto!

by B.A ብዙ ብር አውጥቼ የገዛሁት ዘይት ብሩን ሳሰላስል ተደፋ በድንገት | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

by B.A

ብዙ ብር አውጥቼ የገዛሁት ዘይት
ብሩን ሳሰላስል ተደፋ በድንገት
እናም ወዳጆቼ እናም ወገኖቼ
ልሞት ስለሆነ በገመድ ገብቼ
ሞተልሽ ብላችሁ ለሚስቴ ንገሯት
ከዘይቱ ይልቅ
የእኔ ሞት ነው እና ለእርሷ የሚቀላት
goodby
https://t.me/poem_by_poem