Get Mystery Box with random crypto!

ለባሉ _ ፊዬሪ ነሽ የጮራ የልብ ነሽ የአስመራ? የነፍስ ነሽ የ ማክተሚያ የዘመን ነሽ የማደሪ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ለባሉ
_
ፊዬሪ ነሽ የጮራ
የልብ ነሽ የአስመራ?

የነፍስ ነሽ የ ማክተሚያ
የዘመን ነሽ የማደሪያ

የባሉ ጦር ማዕረግ
የብዕሩ  የዘር ሀረግ
የግርማ ልጅ የሴቱ ደግ

ፊዬሪዋ ግዕዝነት
ዴዴብዋ አስመራነት !
የጦርዋ አዋቂነት
አምሳልዋ የደግነት
አምሳሊቷ የእንባነት፣
አባቴ ሙት ላለች ገዳይ ፈጣሚነት፣
---
ግዕዝ ሙላት
@geez_mulat

መታሰቢያነቱ

ለደራሲ በዓሉ ግርማ