Get Mystery Box with random crypto!

ዮሮና ዮሮና ናዓው ጊሽን ሄዛው ጊሽን ብለን እንዳልተማርን ጆራችንን ይዘን በዕንብርክክ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ዮሮና ዮሮና

ናዓው ጊሽን

ሄዛው ጊሽን

ብለን እንዳልተማርን

ጆራችንን ይዘን በዕንብርክክ

እንዳልሄድን

ጢንዚዛ እንዳልነዳን


አህያ እንዳልጋለብን

ዛሬ ግን ታደገና

ተረት መሰለ ልጅነታችን

ያለፈ ትዝታችን

የሗላ ታሪካችን።