Get Mystery Box with random crypto!

እኔ እና አልጋዬ ጠዋት ወገግ ብላ ፀሀይ ስትኩነሰነስ፣ ከአልጋዬ አሻግራ የዛሬ ፀዳሏን ሜሮኗን ስ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

እኔ እና አልጋዬ

ጠዋት ወገግ ብላ ፀሀይ ስትኩነሰነስ፣
ከአልጋዬ አሻግራ የዛሬ ፀዳሏን ሜሮኗን ስታፈስ፣

ልቤ ተስፍ ታይቶት መብት በሌለበት ነፍሱ፣
በአምላክ ቸርነት ከፀሀይ ተቀባ ሰው ሊሆን ለእርሱ፣

እኔ
በአልጋዬ ማዶ፥ ሰመመን የወጋኚ፣
ትራስ ብርድ ልብሱን አፅንቼ ማልጠብቅ፥ የደካሞች መናኚ፣

በመገላበጥ አለት ስናጥ ማድር ሌቴን፣
ግብዝ አልባልም ወይ ?
ባላመሰግን ስነቃ አምላኬን፣

_ __

ግዕዝ ሙላት

@geez_mulat