Get Mystery Box with random crypto!

ሁሌም አንድ ነገር አዕምሮዬን ይወዘውዘዋል ! እሱም ሀገሬ ለእኛ ምንም አታድርግ  በዛ አልቀዬማትም | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ሁሌም አንድ ነገር አዕምሮዬን ይወዘውዘዋል !
እሱም ሀገሬ ለእኛ ምንም አታድርግ  በዛ አልቀዬማትም.. ግን እኔ ላደርግላት ምፈልገውን ሳላደርግ እንደምቀር ሲሰማኚ በእውነቱ አዝናለው!!...
አንድ መራራ እውነት አለ "ሀገር የላችሁም" እናንተ ምትፈልጉላትን ነገር አልማቹሁላት ግን እንዳታኖሯት እዬኖረች ስታዬት ምን ይሰማቹኋል ?...

ሰው ያለህልሙ እያለመ ቅዥቱ እና እውነቱ እንደ ደመና መንገድ ከኋላ እዬጠፍ ነው !!..
ለሀገራችሁ ልታደርጉ የምታልሙትን ሳታደርጉ እንደመቅረት ምን ህመም አለ...?

ምንም ቢሆን ደሞ ሀገርን ማጣት አንፈልግም አይድል ??

እሷ ልታደርግ ሚገባውንም ባታደርግ እኛ ልናደርግ ያለምንላትን ሳናኖራት ብንቀርም እንኳ እቺን ሀገር ከአንጀት የቀጠነች ግን ለሰውነት መቆሚያችን ምሰሶስ አይደለች ??!

ኢትዬጵያ ? ግን ? ለሰው መሆናችን ታስፈልጊናለሽ !!

____
@geez_mulat
ግዕዝ ሙላት