Get Mystery Box with random crypto!

አሰኘኝ ወደ እናቴ ሆድ ዳግመኛ እንደገና  መግባት ምትፈልገኝን አይነት ሴት ሆኜ እንደአዲስ ለመሰራ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

አሰኘኝ ወደ እናቴ ሆድ ዳግመኛ እንደገና  መግባት
ምትፈልገኝን አይነት ሴት ሆኜ እንደአዲስ ለመሰራት።
ፈለኩኝ ሻትኩኝ መመለስ
የልጅነት ወዜን ማደስ።
ተመኘው መቀደድ መጥፋት
ልክህ ሆኜ ለመሰፋት።
ግና....
አይቻለኝምና መሟሟት እንደ ባህር ጨው
የማልዳስስህ አካሌ ሁሌ ምትኖረው በሀሳቤ ነው።
@Nillionaire_0