Get Mystery Box with random crypto!

የገሀነም መዝገብ አንድ ጦማር አንድ መዝገብ፣ አምልጦ ወድቆ ከሰማይ፣ ወደ ገሀነም የሚገቡ፣ ሰዎች | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

የገሀነም መዝገብ

አንድ ጦማር አንድ መዝገብ፣ አምልጦ ወድቆ ከሰማይ፣
ወደ ገሀነም የሚገቡ፣ ሰዎችን ዝርዝር የሚያሳይ፣
አነሳሁትና ስበር፣
ከራሴ ስም አስቀድሜ የፈለኩት ያንቺን ነበር።
Firmaye Addisu