ቅጠረኝ መጣለው ቅጠረኝ መጣለው በተመቸህ ጊዜ ወዴት እሄዳለሁ ሁንልኝ አዛዤ ዝናቡ ቢዘንብም ቢሆንም በጭቃ ሆነሃልኮ የልቤ አለቃ ያለህበት ስፍራ ቢሆንም ዳገት አልቀርም እመጣለሁ በጠራኸኝ ሰአት yoyo 394 viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, 19:22