Get Mystery Box with random crypto!

#ሺህ _አመት_ይንገሱ ትንሽ አይከብድም ወይ መቶ አመት ኖሮ ሺህ አመት መንገስ፣ ታምቡር የሚበ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

#ሺህ _አመት_ይንገሱ
ትንሽ አይከብድም ወይ
መቶ አመት ኖሮ ሺህ አመት መንገስ፣
ታምቡር የሚበጥሱ ጩኸቶችን
መሰረታዊ ጥያቄዎችን አጎንብሶ አለመመለስ፣
ለእናት እንባ ለህፃን ምኞት
ቶሎ አለመድረስ። @gitmv
መኮንን ዮሴፍ(ባቢ)