Get Mystery Box with random crypto!

ቀንን የጠበቀ ጊዜውን ያወቀ ድንገት ሲፈነዳ ቆስቋሹን እንዳለ ይዞት ገደል ገባ ቢያብሱት አይደርቅ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ቀንን የጠበቀ
ጊዜውን ያወቀ
ድንገት ሲፈነዳ
ቆስቋሹን እንዳለ ይዞት ገደል ገባ
ቢያብሱት አይደርቅም ብሶት ያዘለ እንባ።
ዮኒ @gitmv
ኣታን @yonatoz