Get Mystery Box with random crypto!

_-----__ ጭርት ያሳመፀው መአት በመርዜ ስፈታት ፣ በዲዛ እንሶስላ አልሆን ሲለው መብዛት | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

_-----__

ጭርት ያሳመፀው መአት
በመርዜ ስፈታት ፣
በዲዛ እንሶስላ አልሆን ሲለው መብዛት፣

አሞራ በሳመው ወዜ ፣
ዘመን ቀን አይቶ ከጭልፊት አፍ ፍትህ ያዘ ጊዜ፣
እርግብ ሲከበክብ በወደቀ እህል ቁራ ሆነ ልቤ፣

ከተወለድኩ ኋላ ለመጣ አርምሞት፣
ከመሞቴ በፊት ለሚመጣ መሞት
ጭርት ከአፍ ሲሆን ይዘበናል ( አ)መት፣
ይምጣ እጂ የእመት ( ዓ)መት፣

ዛፍ ሊወርሱ አንካሳ ቁራ ቢያዘምቱ
ባዶ አሞራ ሆነ በየ'ዲዛው ቤት ቢዘምቱ ቢዘምቱ፣
__
( ዲዛ )
____
ግዕዝ ሙላት