Get Mystery Box with random crypto!

❖❖❖ ክሩዝ ግቢ ጉባኤ ❖❖❖

የቴሌግራም ቻናል አርማ gibigubai — ❖❖❖ ክሩዝ ግቢ ጉባኤ ❖❖❖
የቴሌግራም ቻናል አርማ gibigubai — ❖❖❖ ክሩዝ ግቢ ጉባኤ ❖❖❖
የሰርጥ አድራሻ: @gibigubai
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 223
የሰርጥ መግለጫ

ይህ በደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አንቀጸ ብጹዓን ሰንበት ትምህርት ቤት በቤተ አብርሃም ስር የሚገኘው የክሩዝ ግቢ ጉባኤ ቻናል ነው።
ለማንኛውም ጥያቄ፣ አስተያየት እና ተያያዥ ነገሮች 👉🏽 @Cruise_gibi_gubai_bot ይህንን ቦት ተጠቀሙ።
የእናንተ ተሳትፎ እኛንም ስለሚያጠነክረን አስተያየቶቻችሁ አይለየን።
"እኛ ግን የአባቶቻችንን ሃይማኖት ያለ ጥርጥር እንከተላለን።"

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-03-04 10:33:15
116 views07:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-04 10:33:15
114 views07:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-17 20:23:56
213 views17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-07 10:05:10 Watch "ቤተክርስቲያን // አዲስ የቪሲዲ መዝሙር በመካኒሳ ቅዱስ ሚካኤል ሰ/ት/ቤት" on YouTube


208 views07:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-29 17:55:25
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን

ታላቅ የንግስ ጥሪ በመካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ቤተክርስቲያን


የመልአኩ ቅዱስ ዑራኤል በዓለ ሲመት እሁድ ጥር 22 ቀን በደብራችን ባማረ እና በደመቀ መልኩ ይከበራል ስለኾነም በዕለቱ ተገኝተው የበረከቱ ተሣታፊ እንዲኾኑ በታላቅ ደስታ እንጋብዞታለን።

እሁድ ጥር 22 2014 ዓ/ም
መካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ቤተክርስቲያን

የመልአኩ ቅዱስ ዑራኤል
ረድኤትና በረከት ይደርብን
218 views14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-26 09:00:51
165 views06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-26 09:00:51
156 views06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-26 09:00:50
129 views06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-26 09:00:50
ከሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ረድኤት እናገኝ ዘንድ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ታቦተ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቅራቢያችን የሚገኘው በምዕራፈ ጻድቃን አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ ቤተክርስቲያን (መካኒሳ አቦ) ስለሚነግሥ የቻልን ሄደን በዓሉን እናክብር፡፡
108 views06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-26 09:00:50 + በወቅቱ ይሁዳ ቢቃወምም ጌታ ምላሹን ሰጥቶታል ቅድስት ማርያምንም "ማርያምሰ ኃርየት መክፈልተ ሠናየ ዘኢየኃይድዋ" ብሎ አመስግኗታል ያስመሰገናት ቁጭ ብላ በተመስጦ መማሯ ብቻ እንዳልሆነ አባ ሕርያቆስ መስከሯል::

+ ሲመክረንም "አርምሞንና ትዕግስትን እንደ ማርያም ገንዘብ እናድርግ" ብሎናል (ቅዳሴ ማርያም) ቅድስት ማርያም በጌታችን ክርስቶስ በኅማሙ ጊዜ ሲቀብሩት ነበረች ትንሳኤውንም ዐይታለች::

+ ከጌታ እርገት በኋላም መንፈስ ቅዱስን ተከትላ ለወንጌል አገልግሎት ተግታለች ቅድስት እናታችን ማርያም እንተ ዕፍረት ዛሬ በዓሏ ከእህቷ ቅድስት ማርታ ጋር ይከበራል ከበረከታቸው ይክፈለን፡፡

✞ጥር 18 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅዱስ ጊዮርጊስ መክብበ ሰማዕታት (ዝርወተ ዓጽሙ)
2.ቅዱሳት ደናግል ማርያ እና ማርታ (ከ36ቱ ቅዱሳት
አንስት)
3.ቅዱስ ያዕቆብ ዘንፅቢን (ከ318ቱ)
4.ቅዱስ ባኮስ ኢትዮዽያዊ (አቤላክ / አቤሜሌክ)

=> ወርኀዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ቅዱስ ፊልዾስ ሐዋርያ
2.አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ሰባኬ ሃይማኖት (ረባን)
3.አቡነ አኖሬዎስ ዘደብረ ጽጋጋ
4.ማር ያዕቆብ ግብፃዊ
5.ቅዱስ ያዕቆብ ሐዋርያ (ከ72ቱ አርድእት

✞✞ ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለ ወላዲቱ ድንግል
ወለ መስቀሉ ክቡር አሜን ✞✞

እንኳን አደረሳችሁ

"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::" /ማቴ ፫:፫/

ዝክረቅዱሳን (ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት)
107 views06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ