Get Mystery Box with random crypto!

Ghion Maleda - ግዮን ማለዳ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ghionmaleda — Ghion Maleda - ግዮን ማለዳ G
የቴሌግራም ቻናል አርማ ghionmaleda — Ghion Maleda - ግዮን ማለዳ
የሰርጥ አድራሻ: @ghionmaleda
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.97K
የሰርጥ መግለጫ

ወቅታዊ መረጃዎች የሚቀርብበት ቻናል ነው👇
https://youtube.com/c/GhionMaleda

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-17 00:16:32
#በአሜሪካ የደመቀችው ለተሰንበት ግደይ
ሕልሜ እውን ሆነ፣ ይህ ድል ለእኔ ከዓለም ክብረወሰን የበለጠ አስፈላጊ ነው አሁን ህልሜ 5,000 ሜትርን በማሸነፍ 2 የወርቅ ሜዳሊያዎችን ማሳካት ነው በእግዚአብሔር እርዳታ እንደማሳካው እርግጠኛ ነኝ አትሌት ለተሰንበት ግደይ ከድሉ በኋላ የተናገረችው ቃል ነው::

የ5,000 ሜትርና የ 10,000 ሜትር የአለም ክብረወሰን ባለቤት የሆነችው ለተሰንበት ግደይ በጃፓን ቶኪዮ በተካሄደው የኦሎምፒክ መድረክ ለሀገሯ የነሀስ ሜዳሊያዎችን ማሳካቷ ይታወሳል። አትሌቷ ከ 3 አመት በፊት በ ኳታር ዶሃ በተካሄደው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ድንቅ ፉክክር አድርጋ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ ማጠናቀቋ የሚታወስ ነው።

በዘንድሮው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከፍተኛ ግምት ከተሰጣቸው አትሌቶች መካከል አንዷ የነበረችው ስመ ጥሯ ለተሰንበት ከነ ሄለን ኦብሪና ሲፈን ሃሰን ከፍተኛ ፉክክር ቢገጥማትም እልህ አስጨራሽ ትግል በማድረግ ወርቁን በእጇ አስገብታለች።

አትሌቷ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ፊቷን ወደ ግማሽ ማራቶንና ወደ ማራቶን ማዞሯ ይታወቃል።

እንኳን ደስ አለሽ ሃገራችን !

@GhionMaleda
@GhionMaleda
130 views21:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 22:40:04
153 views19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 18:45:22
220 views15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 18:44:35
ፖስተር :- ሚስትህን አታስደስታትም ያ ነገር ላይ ችግር አለብህ
ባል:- አዎ የጌታ ሰዉ
ፖስተር :- ዛሬ መፈወስ ትፈልጋለህ
ባል:- አዎ
ፖስተር፦ ስንት ደቂቃ ልጨምርልህ

ባል:- 20 ደቂቃ ሚስት ደሞ 30 ደቂቃ ጨምርለት

ፖስተሩ፦ በጌታ በየሱስም ከነበረህ ሰከንድ ላይ 30 ደቂቃ ተጨምሮልሀል በደንብ አስደስታት

ባልና አሜን የጌታ ሰዉ በአዳራሹ ያለዉ ህዝብ ጨብጨብ
222 views15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 10:59:19
243 views07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 10:51:32 ግዮን ማላዳ ዜና

221 views07:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 00:10:53
"ድሮ የህወሃት ሰዎች 'ኦሮሞ አገር መምራት አይችልም' እያሉ ሲሳለቁብን፣ እንኳን እኛ አህያችንም መምራት ይችልበታል እንል ነበር። ዛሬ ላይ ግን ይሄንን ደፍሬ መናገር አልችልም"። ጃዋር መሀመድ በላስ ቬጋስ ህዝባዊ መድረክ ላይ እንደተናገረው!

Share
@GhionMaleda
@GhionMaleda
234 views21:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 22:36:52
ከሰሞኑ የተማሪ ቢንያም ጉዳይ 3 መሰረታዊ አስተምህሮዎችን መውሰድ ይቻላል፦

1) ኢትዮጵያውያን በአመዛኙ በፍትኅ ላይ የተቀራረበ ፍላጎት እንዳለን።
2) ፍትኅ እንዲሰፍን ሳያቋርጡ በአንድነት መወትወት በጎ ውጤት እንደሚያስገኝ።
3) የምንፈልገውን በጎ ውጤት ከኃይል በጸዳ መልኩ በሰላማዊ መንገድ በጽናት በመታገል ማስፈፀም እንደሚቻለን።

ተማሪ ቢንያም እንኳን ደስ ያለህ! በማኅፀን ሕክምና ስፔሻሊቲ ለመመረቅ 2 ወራት እየቀሩት ለታገደው ሐኪም ታዘባቸውም በጎውን እመኛለሁ። እንዲህ በአንድነትና በጽናት ድምጽ መሆን ከቻልን በየቦታው የሚጨፈጨፉ ንፁኃንም አንድ ቀን ፍትኅ ማግኜታቸው አይቀርም።

ክርስቲያን ታደለ ፀጋዬ
234 views19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 18:57:01
በቀጣይ አመት በ70 የትምህርት ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና እንደሚሰጥ ተገለፀ።

የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ የአስተዳደርና መሠረተ-ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ የሆኑት ሰለሞን አብረሃ (ዶ/ር) ከሚመጣው አመት ጀምሮ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና በ70 ፕሮግራሞች መሰጠት እንደሚጀምር ገልፀዋል።

ስራ አስፈፃሚው ይህን የተናገሩት የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ የ2014 ዓ.ም በጀት አመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2015ዓ.ም በጀት አመት እቅድ በቀረበበት ወቅት ነው፡፡

በጦርነቱ የወደሙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን መልሶ በማቋቋም ወደ ሥራ ማስገባት መቻሉ በ2014 በጀት አመት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ርብርብ እና ጠንካራ ትብብር የታየበት መሆኑ ተገልጿል።

በትግራይ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ይማሩ የነበሩ እና በጦርነቱ ምክንያት የወጡ ተማሪዎችን በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ በመስጠት ትምህርታቸውን የማስቀጠል ስራ ውጤታማ እንደነበር ተጠቅሷል፡፡

የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ዓለም አቀፈዊ አጋርነት እየጎለበተ መምጣቱ ለቀጣይ አመት የእቅድ አፈጻጸም ስኬት በምቹ ሁኔታነት ተገምግሟል፡፡

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የኦድት ግኝቶችን ለመቀነስ በከፍተኛ ትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገልጾ የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላትም የግዥ ሥርዓት መመሪያዎችን ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተጨባጭ ሁኔታና ባህሪያት በተለይም ከተማሪዎች አገልግሎትና ምርምር ሥራዎች አንጻር መልሰው ቢቃኙት ጥሩ እንደሚሆን አስተያየት ተሰጥቷል ፡፡

በቀጣይ አመት በ70 የትምህርት ፕሮግራሞች ለሚሰጠው የመውጫ ምዘና ከወዲሁ ዝግጅት እንደሚደረግ ተመላክቷል፡፡

@GhionMaleda
256 views15:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 10:47:57 ግዮን ማለዳ ዜና YouTube ቻናላችን Subscribe በማድረግ ፈጣን መረጃ ያግኙ።


274 views07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ