Get Mystery Box with random crypto!

በእግር ኳስ ሁል ጊዜ ግርም የሚሉን ነገሮች 1. ቤልጀም ሁነኛ የግራ መስመር ተመላላሽ የላትም 2 | ግጥም ብቻ

በእግር ኳስ ሁል ጊዜ ግርም የሚሉን ነገሮች

1. ቤልጀም ሁነኛ የግራ መስመር ተመላላሽ የላትም
2. የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሲጀመር ሁል ጊዜ ሊቨርፑል የመጀመሪያ ጨዋታው ከአዲስ አዳጊዎቹ ጋር የሚሆነው ነገር
3. የኬቪን ደ ቡሩይኔ የፀጉር ቁርጥ ሁል ጊዜ ተመሳሳይ መሆኑ
4. አያክስ ቤኔፊካ እና ሞናኮ ሙሉ ስብስባቸውን ሸጠው በአዲስ ተደራጅተው ድጋሜ የሚሸጡት ነገርስ
5. ቶማስ ሙለርን ወጣት ሆኖ ሳንመለከተው መቅረታችን
5. ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለስምንት አመታት ተመሳሳይ የደስታ አገላለፅን ማሳየቱ
6. ሳዲዮ ማኔ ሲጎዳ አለማየታችን
7. ፊል ጆንስ ኮንትራቱን እንዳራዘመ ሳይዘገብ እስካሁን የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች የሆነው በምን ታዓምር ነው
8. ፒ ኤስ ጂ ሁሌ በምሽት የሚጫወተው ነገር…

( ካምቦሎጆ)

እርስዎስ ምን ያስታውሳሉ…. ?

SHARE'' @MULESPORT