Get Mystery Box with random crypto!

በተለያዩ ጊዜያት ስልክ የሚያወሩ ሰዎች ስልክ ባልተፈጠረበተ ዘመን ሲጠቀሙ ካሜራ ውስጥ ገብተው ነበ | ግጥም ብቻ

በተለያዩ ጊዜያት ስልክ የሚያወሩ ሰዎች ስልክ ባልተፈጠረበተ ዘመን ሲጠቀሙ ካሜራ ውስጥ ገብተው ነበር እንዚህ ሰዎች ሰልኩን ከየት አምጥተውት ነው ማንስ ጋር ነው የሚደውሉት የሚታወቀ ነገር የለም !

ይሄ ቪድዮ በጊዜ የሚጓዙ ሰዎች አሉ ወይም በእንግልዘኛው "time travel" የሚለውን ሐሳብ ይበልጥ ካጠናከሩ ማስረጃዎች አንዱ ነው ! አስተውላቹ ተመልከቱ !