Get Mystery Box with random crypto!

(የሆነውን ላለውጠው ለእንባዬማ ፊት አልሰጠው። በዕዉቀቱ ስዩም) ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ አላነ | ግጥም እና ጥበብ

(የሆነውን ላለውጠው
ለእንባዬማ ፊት አልሰጠው።
በዕዉቀቱ ስዩም)
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨


አላነባም ለቀን
አላለቅስ ለጊዜ
ያለፈ እንደው አልፏል
መጪው ነው ደሞዜ

መንገድ አዙሪት ነው
ሄደችብኝ ብዬ መንገዷን አልከሰው
ተራርቆ አይቀረም
ሁሌም ይገናኛል ሞቶ ካልቀረ ሰው
እንገናኛለን ምን መንገድ ቢለየን
ተራራቅን እንጂ መቼ ተለያየን።

ዮኒ""