Get Mystery Box with random crypto!

ከግጥሞቼ ዛሬ ወይስ ትላንት ========== ብረገጥ ይበጀኝ ቢበዘበዝ ሀብቴ ቢመታ ገላዬ እየበለ | ግጥም እና ጥበብ

ከግጥሞቼ

ዛሬ ወይስ ትላንት
==========
ብረገጥ ይበጀኝ ቢበዘበዝ ሀብቴ ቢመታ ገላዬ
እየበለፀኩኝ ከምትበን ነፍሴ ከሚፈስ እምባዬ።

ተፃፈ በሰላም
share and join us

@learneachother
@selamnen