Get Mystery Box with random crypto!

አንቺ ኢትዮጵያ የደም ጣና የሰቆቃ መንደር የእንባ ጎዳና የልጆችሽን ሬሳ እያየው በመንገድ ከንፈር | ግጥም እና ጥበብ


አንቺ ኢትዮጵያ የደም ጣና
የሰቆቃ መንደር የእንባ ጎዳና
የልጆችሽን ሬሳ እያየው በመንገድ
ከንፈር ብመጥልሽ ምንም አልፈይድ
እንደው
መንግስት የለምና ለእውነት ሚጠራ
እንደ አቤል ደም የላይኛውን እንደተጣራ
ለቅሶሽ ጎኑን ትቶ ወደ አሪያም ያምራ
ምናልባት ፈጣሪ ሰምቶሽ ከራራ

Sola