Get Mystery Box with random crypto!

ከአንተ ኢሳያስ አፈወርቂን ይቅር ቢሉት ይቀላቸዋል! ኤርሚያስ ለገሰ ትህነግ 'ይቅር' ይለኛል ብሎ | Getachew shiferaw

ከአንተ ኢሳያስ አፈወርቂን ይቅር ቢሉት ይቀላቸዋል!

ኤርሚያስ ለገሰ ትህነግ "ይቅር" ይለኛል ብሎ የትህነግ የወልቃይትና ራያ አስመላሽ ኮሚቴ ሆኖ ከርሟል። ሰሞኑን በይፋ አብይን ደግፎ ተናግሮ ተናደውበታል። በሙዚቃ አቀናብረው ያስቀመጡትን እያወጡለት ነው። ለጊዜው በከፈሉህ ትሰራለህ እንጅ መቸም አይለቁህም። አንተን ከሚምሩህ ኢሳያስን በቀላሉ ይቅር ይሉታል።