Get Mystery Box with random crypto!

ይለይላችኋ! ምን አገባን! የፖለቲካው አሰላለፍ ሲለይለት ግልጥ እያለ ይመጣል! ቴድሮስ ፀጋዬ ኤር | Getachew shiferaw

ይለይላችኋ! ምን አገባን!

የፖለቲካው አሰላለፍ ሲለይለት ግልጥ እያለ ይመጣል! ቴድሮስ ፀጋዬ ኤርሚያስ ከኦሮሞ ብልፅግና ጋር ሲገናኝ ደርሶበት ካባረረው ቆይቷል። ለኤርሚያስ ቴድሮስ ነበር ከህወሓት ጋር መገናኛ ገመዱ፣ አሁን አማራጭ ፍለጋ የትግራይ አክቲቪስት በየቀኑ ያቀርባል። ያም ሆኖ ኤርሚያስ አልተረፈም። ፖለቲካው ከረር ሲል የኦሮሞ ብልፅግና አጀንዳውን ሲያመጣ ፀቡ ግልፅ እየወጣ ነው።

በነገራችን ላይ ኤርሚያስ "አንተምኮ ወገን አለህ" ተብሎ የኦሮሞ ብልፅግናን በይፋ ከወገነ ቆይቷል። ትህነግን ደግሞ ለጥቅም። ዞሮ ዞሮ ይለይላችሁ! የሚያገባን ነገር የለም!