Get Mystery Box with random crypto!

Beauty pic

የቴሌግራም ቻናል አርማ gelitaye_hamu — Beauty pic B
የቴሌግራም ቻናል አርማ gelitaye_hamu — Beauty pic
የሰርጥ አድራሻ: @gelitaye_hamu
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.03K
የሰርጥ መግለጫ

Join my channel to watch
Beauty pic❤📷
Videos 🎥
Music💿📀
Pleas join @gelitaye_hamu
for Cross
@hamrita
Join @Gelitaye_hamu

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-27 19:52:26 ስቀርብህ አትሽሽ
ስተውህ አትምጣ
ሄድ መለስ አትበል
ደርሰህ ቅጥ አትጣ
ልቤን አታወዛግብ
ሰላም አታሰጣ
ወይ አርፈህ +ቀመጥ
ወይ ጠቅልበህ ውጣ

@gelitaye_hamu
548 viewsʜᴀᴍʀɪ , 16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 19:45:59

@gelitaye_hamu
517 viewsʜᴀᴍʀɪ , 16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 19:18:18 ....
.
....ዛሬስ አልቻልኩ በጣም ናፍቀኸኛል ......ግራ ደረቴ አካባቢ ህመም እስኪሰማኝ ድረስ ናፍቀኸኛል
....ማቃሰትም ስቄ መደበቅም አልቻልኩም ..... ህመምን ታቅፎ ዝም
ብቻ .....


ይሄን የፃፍኩት አንተ በናፈከኝ ቀን ሳገኝህ እነግርሀለው ብዬ ነበር ......ግን አንተ ይሄን ለማንበብ አልታደልክም ....
528 viewsgelita, 16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ