ስቀርብህ አትሽሽ ስተውህ አትምጣ ሄድ መለስ አትበል ደርሰህ ቅጥ አትጣ ልቤን አታወዛግብ ሰላም አታሰጣ ወይ አርፈህ +ቀመጥ ወይ ጠቅልበህ ውጣ @gelitaye_hamu 548 viewsʜᴀᴍʀɪ , 16:52