Get Mystery Box with random crypto!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ለጀማሪዎች እና ለአዲስ ተመዝጋቢዎች ሰ | ንግባእኬ ኀበ ጥንተ ነገር (ወደ ቀደመው ነገር እንመለስ)

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

ለጀማሪዎች እና ለአዲስ ተመዝጋቢዎች

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይኹን እንኳን ደኅና መጣችሁ እያልን....

በዚህ ምኅላፍ #ቀዳሜ_ልሳናት፣ የልሳናት በኩር የሆነውን #ልሳነ_ግእዝን የምንወያይበት፣ የምንማማርበት፣ የምንጠያየቅበት ብሎም ቋንቋችንን አውቀን ባህላችንን፣ ሃይማኖታችንን የምናሳድግበት፣ ወደ ቀደመው ነገር የምንመለስበት፣ እንዲሁም የሀገራችንን አንድምታ እና ታሪክ እናውቅ ዘንድ መንገድ የኾነውን ልሳን የምንማማርበት ምኅላፍ ነው።

በድጋሚ እንኳን ደኅና መጣችሁ!!!

ትምህርቱን በቅርብ ቀን በይፋ እንጀምራለን። እስከዚያው ድረስ ጓደኞቻችሁ እወቀቱን ይገበዩ ዘንድ ከታች በምናስቀምጠው አድራሻ መማር የሚፈልጉ ጓደኞቻችሁን ኹሉ ጋብዙ

ይህን የምኅላፉን አድራሻ @kedamelisanat1 ነው መማር ለሚፈልጉ ጀማሪዎች እየላካችሁ ጠብቁን።

የምኅላፉ አድራሻ @kedamelisanat1 join

የመወያያ መድረኩ አድራሻ @kedamelisanat1g join