Get Mystery Box with random crypto!

ስለ ኹሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። ደጋግመን እንደምንለው ግን አስበን አስልተን ተቋማዊ በ | ገብረ እግዚአብሔር ኪደ

ስለ ኹሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።

ደጋግመን እንደምንለው ግን አስበን አስልተን ተቋማዊ በኾነ አሠራር መሥራት ያለብንን ሥራ ፍንትው አድርጎ አሳይቶናል።

ከመግለጫው እንደምንመለከተውም ለምጣዱ ሲባል የታለፉ ብዙ አይጦች አሉ። እነዚህ አይጦች ግን እስከ ወዲያኛው እንዲያ ይታለፉ ማለት ሳይኾን በአንድነት በምንሠራው ሥራ አደብ የሚገዙ ናቸው። ካልሠራን ግን ነገም በዝተው ተባዝተው ምጣዱን በመስበር ብዙ ዋጋ ያስከፍሉናል።

መምራት የምትችሉና ሥልጣኑ ያላችሁ ምሩን! አሠሩን!