Get Mystery Box with random crypto!

በትንሣኤሁ ቅድስት አግብኦ ለብእሲ ዳግመ ውስተ ገነት/ልዩ በሆነች መነሳቱ ሰውን እንደገና ወደ ገነ | የገኃነም ደጆች አይችሏትም❗️

በትንሣኤሁ ቅድስት አግብኦ ለብእሲ ዳግመ ውስተ ገነት/ልዩ በሆነች መነሳቱ ሰውን እንደገና ወደ ገነትአገባው::ቅ/ ኤፍሬም
••●◉ ✞ ◉●••
ይግብሩ በዓለ ሰማያት ይግብሩ በዓለ ደመናት ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሃጺባ በደመ ክርስቶስ።ቅ/ያሬድ
••●◉ ✞ ◉●••
ሞቱን በሚመስል ሞት ከርሱ ጋር ከተባበርን ትንሳኤዉን በሚመስል ትንሳኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፡፡ ሮሜ 6፥5
••●◉ ✞ ◉●••
በዓሉ የሰላም የደስታ የፍቅር የመተሳሰብ ይሁንልን ፡፡እግዚአብሔር በህመም የአልጋ ቁራኛ የሆኑትን ምህረትን ይላክላቸው፡፡የጎደለንን እግዚአብሔር ይሙላልን።እንደ ሰደድ እሳት በአለም ዙሪያ የሰው ነፍስ እያጠፋ ያለውን የጊዜውን ክፍ መንፈስ በእግዚአብሔር በበረታው ክንዱ ተመቶ ከእግራችን ስር ያድርግልን።ስንዱዋን አመቤት እምዬ ተዋህዶ ቤታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።ባለ ቀሰተ ደመነዋ ሀገር ኢትዮጵያን ክፍዋን አያሳየን
══════◄✣••✥••✣►══════
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን።ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን።ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ።ለዘላለሙ አሜን

@Geb19bot @eotc27
@Geb19bot @efr21