Get Mystery Box with random crypto!

ለዘተወልደ ••●◉ ✞ ◉●•• ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል ምንተ | የገኃነም ደጆች አይችሏትም❗️

ለዘተወልደ
••●◉ ✞ ◉●••
ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል ምንተንብሎ ናስተማስሎ ለመድኀኒነ
አርዌ ገዳምኑ አንበሳ ወሚመ/2/ ከራድዮን
••●◉ ✞ ◉●••
ትርጉም፦
ከቅድስት ድንግል የተወለደውን ምን እንበለው መድሀኒታችንንስ በምን እንመስለዋለን በአንበሳ ነውን ወይንስ ከራድዮን በሚባል ነጭ ወፍ ነውን
••●◉ ✞ ◉●••
እንኳን ለአምላክ የልደት ቀን በሰላም አደረሰን
••●◉ ✞ ◉●••

ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን ። ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን ። ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ።ለዘላለሙ አሜን

@efr21 @Geb19
@Geb19bot @Geb19
@efr21 @Geb19