Get Mystery Box with random crypto!

ህወሓት መቐለ ከሚገኘው ከዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን 12 ታንከር /570 ሺ ሊትር / ነዳጅ ዘረ | ጋሻ ƬƲƁЄ ꍟ꓄ꃅꀤꂦᖘꀤꍏ

ህወሓት መቐለ ከሚገኘው ከዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን 12 ታንከር /570 ሺ ሊትር / ነዳጅ ዘረፈ

ዱጃሪክ ፤ " የትግራይ ኃይሎች መቐለ በሚገኘው የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን በኃይል በመግባት 12 የነዳጅ ታንከር 570,000 ሊትር ነዳጅ ወስደዋል " ሲሉ አሳውቀዋል።

በቦታው የነበሩ የመንግስታ ድርጅት እርዳታ ሰጪዎች ዝርፊያውን ማስቆም እንዳልቻሉ ድርጅቱ አስታውቋል፡፡ ተመድ ለሰብዓዊ ስራ ሊውል የነበረው ነዳጅ ላይ የተፈፀመውን ዝርፊያ አጥብቆ እንደሚያወግዝም ቃል አቀባዩ ገልፀዋል።

@gasha_tube