Get Mystery Box with random crypto!

ከጭጋጉ ባሻገር! የቀኑን ሙሉ የአየር ሁኔታ ጠዋት በምናየው ጭጋጋማ ሁኔታ ላይ ብቻ ተመርኩዘን መ | ጋሻ ƬƲƁЄ ꍟ꓄ꃅꀤꂦᖘꀤꍏ

ከጭጋጉ ባሻገር!

የቀኑን ሙሉ የአየር ሁኔታ ጠዋት በምናየው ጭጋጋማ ሁኔታ ላይ ብቻ ተመርኩዘን መተንበይ፣ መገመትና መደምደም እንደማንችል ሁሉ የሕይወታችሁም ሁኔታ እንደዚያ መሆኑን አትርሱ፡፡ ምንም እንኳን የአሁኑ ሁኔታችሁ ጭጋግና ድብርት የተሞላበት ቢሆንም መለወጡ አይቀርም፡፡

ያልፋል! አይዟችሁ!

Eyob mamo
@gasha_tube
@gasha_tube
@gasha_tube