Get Mystery Box with random crypto!

Gaius Ministry

የቴሌግራም ቻናል አርማ gaiusministry — Gaius Ministry G
የቴሌግራም ቻናል አርማ gaiusministry — Gaius Ministry
የሰርጥ አድራሻ: @gaiusministry
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.08K
የሰርጥ መግለጫ

#Gaius Ministry #youth center #spreading the gospel of the lord Jesus Christ #christian living #Christian fellowship
Follow us in:-
YouTube https://bit.ly/2R3U
Instagram gaius_ministry
Website http://gaiusministry.org/
Facebook Gaius Ministry

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-27 17:35:51 የፊታችን እሁድ ቢሾፍቱ በሚገኘው ጋይዮስ ሚኒስትሪ ማዕከል ቁ.5 ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።

እንዳትቀሩ አንልም፤ እንዳታረፍዱ.....
275 views14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 17:35:47
263 views14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 13:27:12 ወዳጆች ሆይ ከጋይዮስ ሚኒስትሪ አገልግሎት ጋር መቆም ምትሹ በሙሉ ይኼው ግዜው.......
319 views10:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 13:27:05
311 views10:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 09:13:58 ጋይዮስ ሚኒስትሪ ከምስረታው አንስቶ ሲያደርግ እንደነበረው በ2014ም የሁለት ወር የወጣቶች ስልጠና በላፍቶ ማዕከል አዘጋጅቷል። ስልጠናው:-

1. የቲያትር እና ስነጽሁፍ ፣ ኪ ቦርድ ፣ ጊታር ፣ ቮካል
ሲሆን እነዚህን ስልጠናዎች መውሰድ የሚፈልግ በሙሉ በየዕለቱ ከእነዚህ ስልጠናዎች በፊት በጋራ የሚሰጠውን በልዩ ልዩ ርእሶች ላይ መጽሀፍ ቅዱስን መሰረት ያደረገ ስልጠና መውሰድ ግዴታ ይሆናል።

ይህ ሰኞ ፣ እሮብ እና አርብ ከ 8:00 እስከ 11:00

2. መሰረታዊ የመጽሀፍ ቅዱስ አጠናን እና አፈታት ከሌሎች ጠቃሚ ተያያዥ ርዕሶች

ይህ ማክሰኞ ፣ ሐሙስ ፣ ቅዳሜ ከ 8:00እስከ 11:00

ፍላጎት ያላችሁ በውስጥ መስመር ተመዝገቡ

ሁሉም ስልጠና ክፍያ የለውም።
590 views06:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 09:13:50
362 views06:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 08:50:44 ሰላም አደራችሁ?!

ሎዶቅያ ግን አትገርምም????

ኢየሱስ ከደጅ ሆኖ ሁሉ አለኝ ስትል?! ኢየሱስ ከሌለህ ምን አለህና??? ሆሆሆሆ

ራዕ 3: 17 - 20 " ሀብታም ነኝና ባለጠጋ ሆኜአለሁ አንድም ስንኳ አያስፈልገኝም የምትል ስለ ሆንህ፥ ጐስቋላና ምስኪንም ድሀም ዕውርም የተራቆትህም መሆንህን ስለማታውቅ፥ ባለ ጠጋ እንድትሆን በእሳት የነጠረውን ወርቅ፥ ተጐናጽፈህም የራቁትነትህ ኃፍረት እንዳይገለጥ ነጭ ልብስን፥ እንድታይም ዓይኖችህን የምትኳለውን ኵል ከእኔ ትገዛ ዘንድ እመክርሃለሁ። እኔ የምወዳቸውን ሁሉ እገሥጻቸዋለሁ እቀጣቸውማለሁ፤ እንግዲህ ቅና ንስሐም ግባ። እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል። "
703 views05:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ