Get Mystery Box with random crypto!

FUN WITH DON

የቴሌግራም ቻናል አርማ funwithdon — FUN WITH DON F
የቴሌግራም ቻናል አርማ funwithdon — FUN WITH DON
የሰርጥ አድራሻ: @funwithdon
ምድቦች: ቴሌግራም
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 506
የሰርጥ መግለጫ

🌼this is Don Bosco student's channel🌼
😂All about fun😂
😉it is just joke not serious issues 😉
😄laugh with us 😊
➡️information about school
❤️every thing is here
🙏share to ur friends 🙏

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-10-15 18:54:50 ይህን ግጥም የገጠመው ከዚሁ ከ donbosco ት/ቤት የወጣው ገጣሚ ዳዊት ጥኡማይ ሲሆን የራሱን የግጥም መድብል አዘጋጅቶ ለምረቃ ሊያቀርብ ዝግጅቱን ጨርሷል ስለዚህም ሁላችንም ልናግዘውና ልናበረታታው የሚገባ ልጅ ነው። በቀጥታ ማናገር ምትፈልጉ ካላቹ @faberfortunae
1.2K viewsⓀⒶⓁⒾⓈ, 15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-15 18:51:07
በረፋድ:ሰአት:ላይ:
ቡና:ሁነሽ:ምጪ


በልቤ:ዙፋን:ላይ:ከተመኘሽ:ስልጣን
ከቶ:እንዳታስቢ:መሆን:ጂኒ:ሰይጣን
አደረጉ:ብለሽ:እኩይ:እንደረቢ
መስተፋቅር:ትብታብ:ከቶ:እንዳታስቢ
ማኅሌት:ቋሚ:ነኝ:በአያቴ:ጋቢ
እጣንም:እንዳትሆኝ:በአፍንጫው:በኩል:ልግባ:ብለሽ:ልቤ
ብርጉድ:ነው:ልማዴ:የመቅደሱን:ከርቤ
አንዱርስ:ብትመስይ:ቅፍቋፍ:ብትሆኚም
ከማውቀው:መዓዛ:በልጠሽ:አትገኚም
ምስልም:እንዳትለቂ:ሁነሽ:ፓሪስ:-ዱባይ
ቀልብያዬ:እንጂ:አይመራኝም:ነዋይ
በእንቁ:አንዳትመሰይ:በሶፎር:ከርከዴን
ዋጋው:አልቦ:ተመን:አትገዢውም:ልቤን!
ይልቅ:ከተመኘሽ:አንቺን:እንዳፈቅር
ምስጢሯ:አሐቲ:አንደ:ሶምሶም:ፀጉር
በረፋድ:ሰዓት:ላይ:ቡና:ሁነሽ:ምጪ:
በልቤ:ዙፋን:ላይ:ያለተቀናቃኝ:እንድትቀመጪ::
1.2K viewsⓀⒶⓁⒾⓈ, 15:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 19:41:12 አጠር ያለች ማስታወቂያ
Don pic ላይ የባቻችሁን photo በየጊዜው ሚለቅ ተማሪ ስለተፈለገ አድሚን መሆን ሚፈልግ
Dm @kalis124 @dbookdub
channel join ያላላችሁ https://t.me/HARISELU
828 viewsⓀⒶⓁⒾⓈ, 16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 19:37:45
Whats up y'all
I am sure you have heard of the legendary game on Friday at 12:00am at Donbosco school

So you all are invited

Specially INVINCIBLE BATCH STUDENTS you all must come plus it would be responsible if u wear your BATCH T SHIRT
Thank you
827 viewsⓀⒶⓁⒾⓈ, 16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 22:38:49 እንኳን ለ መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ።
መልካም በአል
856 viewsⓀⒶⓁⒾⓈ, 19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ