Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ቀን የሆነች ልጅ ፍቅረኛዋን ቤት ይዛ መታ ለአባቱዋ ልጁን ማግባት እንደምትፈልግ ትነግረዋ | Kara memes

አንድ ቀን የሆነች ልጅ ፍቅረኛዋን ቤት ይዛ መታ ለአባቱዋ ልጁን ማግባት እንደምትፈልግ ትነግረዋለች ።
አባትየውም ልጁን ለትንሽ ደቂቃ ካወራው በሁዋላ ልጁን ማግባት እንደማትችል ይነግራታል ምክንያቱም ከሌላ የወለደው ወንድሙአ እንደሆነ ይነግራታል።
አባቱአ እንደዚህ ሲላት 5ኛ ጊዜዋ ነው
በጣም ትናደድ እና ወደ እናቱአ ጋር ትሄዳለች

ልጂቱ: " እማ.....ህይወትሽን ሙሉ ምን ስትሰሰሪ ነበር ? አባቴ የከተማውን ሴቶች
አስወልዶ አሁን ከምወዳቸው  5 ሰዎች አንዱንም ማግባት አልቸቻልኩም ሁሉም ወንድሞቼ ሁነው ተገኙ"

እናቲቱ: " እረ ማሬ   አትጨነቂ, 'የፈለግሽውን ማግባት ትችያለሽ ከሚትፈልጊያቸው ሰዎች, 
እሱ አይደለም አባትሽ። 

ብላት እርፍ


አዝግ  ለሆኑ ቀለዶች
ይቀላቀሉን
https://t.me/funnymemesonly1
የምን አይቶ ዝም ማለት
ሌሎችም join እዲያደርጉ ሼር